በተለይም መንግስታት አሁን እያደረጉት ያለው ሸማቾች የበለጠ የኤሌክትሪክ መኪኖችን እንዲገዙ በሚል የፈቀዷቸውን ማበረታቻዎች እየተው ስለሚመጡ ያገለገሉ የኤሌክትሪክ መኪኖች ዋጋ እየጨመረ ሊሄድ ...
የህንዷ ሱራት ከአለማችን የአልማዝ ምርት 90 በመቶው የሚቀነባበርባት ከተማ ናት። ዘርፉ ለ800 ሺህ ህንዳውያን የስራ እድል የፈጠረ መሆኑን የሚጠቅሰው ኦዲቲ ሴንትራል፥ ግዙፉ የገበያ ማዕከል ...
በሊባኖሱ ታጠቂ እና በቴልአቪቭ መካከል በአሜሪካ እና ፈረንሳይ አደራዳሪነት ተግባራዊ የተደረገው የተኩስ አቁም ስምምነት ከ14 ወራት በኋላ በሁለቱ ድንበር አቅራቢያ የሚኖሩ የሀገራቱ ዜጎች ወደ መኖርያቸው እንዲመለሱ ይፈቅዳል፡፡ ...
ሰሜን ኮርያ ወደ ሩስያ ወታደሮቿን ከላከች ጀምሮ ሴኡል ለዩክሬን ወታደራዊ ድጋፍ እንድታደርግ ከአጋሮቿ እና ከኬቭ መሪዎች ተደጋጋሚ ጥያቄ እየቀረበላት ቢሆነም ሀገሪቷ ገለልተኛ መሆንን መርጣለች፡፡ ...
ሀማስ በሊባኖስ የተኩስ ስምምነት መደረጉን ተከትሎ ከእስራኤል ጋር ስምምነት ላይ ለመድረስ ፈቃደኛ መሆኑን ገልጿል፡፡ ከአመት በላይ የዘለቀውን ጦርነት መቋጨት እንደሚፈልግ የገለጸው ቡድኑ ለበርካታ አለም አቀፍ አደራዳሪዎች አቋሙን ማሳወቁን ነው ይፋ ያደረገው። ...